አትሌቲክስ ዜናዎች

#ኢትዮጵያዊው ጀግና ሪከርዱን ሰብሮ አሸንፏል

ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በምሽቱ የፖሪስ ዳይመንድ ሊጎ የ3000 ሜትር መሰናክል የአለምን ክብረወሰን በማሻሻል  በ 7:52:12 ሪከርዱን ሰብሮ ቃሉን አሳክቷል ።

የአርሲዋ ቦቆጂ የ5000 ሜትርና የ10,000 ሜ ክብረወሰን የሚያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን ተምዘግዛጊ የ3000 ሜ መሰናክል ጀግናም ማፍራት እንደምትችል አሳይቷል።