ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዱ ይቀጥላል! ሙሉ የውድድሩ መርሐ ግብር

👇
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን ላለበት ውድድር ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ከፊታችን ጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱ ይቀጥላል።
በወጣው መርሃ ግብር መሰረት ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የ12ኛ ሳምንቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ቅዳሜ ጥር 20 2015 ዓ.ም እንዲሁም የ11ኛ ሳምንቱ ወላይታ ድቻ ከሲዳማ ቡና እሁድ ጥር 21 2015 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ሲካሄዱ ከ14ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች ከጥር 23 እስከ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም ከሐሙስ እስከ እሁድ ባሉ ቀናት በ9 እና 12 ሰዓት ይካሄዳሉ።