ዜናዎች

#ዋልያዎቹ ወደ ሞሮኮ አቅንተዋል

በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ ይታወቃል።

በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የቅድመ  ዝግጅት ለማድረግ  ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። የልዑካን ቡድኑ ከ3:35 ሰዓት በረራ በኋላ ግብፅ ካይሮ የሚደርስ ሲሆን በካይሮ አየር ማረፍያ የ1:30 ቆይታ ካደረገ በኋላ ወደ ራባት ጉዞውን የሚቀጥል ይሆናል።

መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን  :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን  :-
https://ethio-kickoff.com