አፍሪካ ዜናዎች

-የደቡብ አፍሪካው ካይዘርቺፍ ኢትዮጵያዊውን አማኑኤል ገብረሚካኤልን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የግሉ ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል!

➖R2 MILLION (ከ6ሚሊዮን ብር በላይ የገበያ ዋጋ አስቀምጧል!
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የመስመር እና የመሐል ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በኃላ የደቡብ አፍሪካው ኃያል ክለብ የካይዘር ቺፍስ ተጨዋች ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። የደቡብ አፍሪካው  www.thesouthafrican.com
ድህረገጽ መረጃ ከሆነ  የደቡብ አፍሪካው  የካይዘር ቺፍስ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊሱ ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል  የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ቀዳሚ  የዝውውር ዒላማ አንዱ መሆኑን  ድህረገጽ ይፋ አድርጓል።
በተጨማሪም ጎል ድህረገፅ እንደዘገበው የካዛር ቺፍ የማኔጅመንት ቡድን ኢትዮጵያዊው የክንፍ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ለማምጣት ቆርጠው መነሳታቸውን እና ተጨዋቹ በክለቡ የዝውውር ራዳር ውስጥ ካሉ ተጨዋቾች አንዱ  እንደሆነ አስነብቧል።
የቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አማኑኤል ገብረሚካኤል አስመልክቶ እንደ  www.thesouthafrican.com ድህረገፁ ዘገባ  ካይዘር ችፍ ይህን በአፍሪካ ካሉ ፈጣን እና ከፍተኛ ብቃት ካለቸው የክንፍ አጥቂዎች አንዱ ተጫዋች  ለማምጣት በክለቡ ኃላፊዎች ዘንድ የመጀመሪያው ተመረጭ ተጨዋች እንደሆነ ተዘግቧል።

በተለይም ዘገበው አንደስነበበው ከሆነ ባለፈው የዝውውር ገበያ ላይ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ድንቅ አጥቂ አቡበከር ናስርን በማሜሎዲ ሰንዳውንስ ካጡ በኋላ ካይዘር ቺፎች ይህንን ድንቅ አጥቂ እንዳያጡ ከፍተኛውን የዝውውር ስራዎች እየሰሩ መሆኑ ተዘግቧል።
በዚህ መሠረት ካይዘርቺፍ በግራ ክንፍ እና በመሃል አጥቂ ቦታ ላይ ፈጣኑን አጥቂ ማምጣት በአንድ ድንጋይ ሁለት  ወፍ  ለመትግበር ማሰባቸው ተዘግቧል።
በፈረንጆቹ የአዲስ ዓመት ቀዳሚ የዝውውር ውስጥ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አማኑኤል ገብረሚካኤል የግላቸው ለማድረግ የደቡብ አፍሪካ ካይዘር ቺፍ በደቡብ አፍሪካ R2 MILLION ወይም (ከ6ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በላይ የዝውውር ዋጋ እ እንደሚገመት ተዘግቧል።
የድህረገጽን ተጨማረ  መረጃ ለማግኘት ሊንኩን ለጫኑ
https://www.thesouthafrican.com/sport/soccer/psl-south-africa/kaizer-chiefs-red-hot-african-winger-radar-report-breaking-sunday-27-november-2022/ fbclid=IwAR2JdbJjehfVhN5pTH_XGtXBhbewDwY3ht0VMSj5Ga6_dfbdxKADjM3sc-w