አፍሪካ ዜናዎች

የማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ ከጉዳት መልስ እሁድ ወደ ሜዳ ይመለሳል!

በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የተሳካ ጅማሮን  ላይ ጉዳት አጋጥሞት ከሦሰት ሳምንት በላይ ከሜዳ እርቆ የነበረው የዋልያዎቹ  እና የደቡብ አፍሪካው የማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር ተጫዋች አቡበከር ናስር ከሳምንታት የጉዳት  ዕረፍት በኋላ ወደ እሁድ ክለቡ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳዉ ዉጭ የሲሸልሱን ላፓሴ ኤፍ.ሲ  ጋር በሚያደረገው ጨዋታ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል።

 

 

የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ በጉዳት ሳምንታቱን  ወቀት ወደ ሀገሩ ኢትዮጵያ በመመለስ በአበበ በቂላ  ክለቡ ያደረጋቸውን  ጨዋታዎች  ተመልከቷል።

@መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page