ዜናዎች

#ታዳጊዎቹ የዓለም ዋንጫን ለማሳካት ከጫፍ ደርሰዋል!

 

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች የሴት ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ  በ2022 የኮስታሪካው የአለም ዋንጫ ለማለፍ ብዙ ርቀቶችን ተጉዘው የታንዛንያና አቻውን በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ አምስተኛ ዙር ተሸጋግረዋል።

FT

#FIFA U20 Women’s World Cup Costa Rica 2022

Live 🔛Ethiopia 2 – 0 Tanzania

( Agg 2 – 1 )