ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የጣና ሞገዶች የኤርትራውን ኮከብ አሊ ሱሌይማንን አስቀርተዋል!

የኤርትራ ከ 23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የፊት አጥቂ የሆነው አሊ ሱሌይማን ለ ባሕር ዳር ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ ፊርማውን አኑሯል። በሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታ ባሳየው እንቅስቃሴ የበርካቶችን ተኩረት ወስዶ የነበረው እና በሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታ ላይ ለ ኤርትራ ብሔራዊ ቡድን የተገኙትን ሶስቱንም ጎሎች ማስቆጠር የሴካፋ ከፍተኛ ጎል አሰቆጣሪ የሆነው ፈጣኑ አጥቂ በቀጣይ ዓመት በቤትኪንግ የሚታይ ተጨዋች ይሆናል። በቅርቡ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን እና አዲስ አምስት ተጨዋቾች ያስፈረሙት የጣና ሞገዶች የኤርትራውን ፈጣን አጥቂ አሊ ሱሌይማንን አስቀርተዋል።
አሊ ሱሌይማን