ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል!

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ  በትውልድ ኤርትራ ዜግነት ያለውን እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አንበል እንዲሁም  የቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የነበረው  ሮቤል ተክለሚካኤል  አስፈርመዋል።  ሮቤል ኤርትራ ብሔራዊ ቡድን   በ2019  የሴካፋው ውድድር ላይ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ  ሲሆን  ሌላኛው  የኢትዮጵያ ቡና  ፈራሚ  ተጫዋች  ለደደቢት፣ እንዲሁም  በከፍተኛ ሊግ ለከፋ ቡና ተጫዋች የነበረው ናትናኤል በርኸ  ሲሆን  ናትናኤል እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም  ክቡና  ጋር የሚያቆያውን ይውል  ስምምነት  በማድረግ  ኢትዮጵያውን  ቡናን  ተቀላቅሏል፡