የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛው አስተናጋጅ ከተማ ባህርዳር ከ12ኛው እስከ 16ኛው ሳምንት ጨዋታዎች የሚካዱበት የባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም በቀጣይ ሳምንት ውድድሮችን ለማካሄድ ዝግጁነቱን እጠናቆ አሁን ገፅታው ይሄንን ይመስላል ።
ቀጣይ አዘጋጅ ለውድድሩ ያመች ዘንድ ፡
6 መለማመጃ ሜዳ
1 ደረጃውን የጠበቀ ስቴዲየም
60 ደረጃቸውን የጠበቁ ምቹ ሆቴሎች አዘጋጅታለች
ባህርዳር ከተማ ሰፖርት ክለብ

