ዜናዎች

145 ሺህ ብር የወጣበት ዋንጫ እሁድ በአዲስ አበባ ስታድም ለፍፃሜ ጨዋታ ለአሸናፊው የሚበረከት ይሆናል!

👇
ፍፃሜውን በመጪው እሁድ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ዋንጫ ለአሸናፊ የሚበረከተው ዋንጫ ይፋ ተደርጓል. ዋንጫው 40 ሳ.ሜ ቁመት እና 9.4 ኪ.ግ ክብደት ያለው ሲሆን ሥራውም በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ተከናውኗል። ለዋንጫው 145 ሺህ ብር ወጥቶበታል
.. በእሁድ የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ የአዲስ አበባ ስታድየም የመግቢያ ዋጋ 50 ብር,100 ብር,200,300 እና 500 ብር ይሆናል
በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታን አስመልክቶ ጋዜጣዋ መግለጫ በመሰጠት ላይ ይገኛል።
May be an image of 2 people, dais and text