ዜናዎች

🛑 የአዲሱ የብሔራዊ ቡድኑ ብራንድ ጥያቄ እያስነሳ ነው! 

 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ የትጥቅ ብራንድ ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ስምምነት ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ዛሬ ማስተዋወቁ ተገልጿል፡፡

 

እንደ መረጃዎች አዲሱ ብራንድ የተለያዪ ጥያቄዎች እያስነሳ ሲሆን በተለይም ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር የመግዛት እና የመሸጥ ስምምነት የጊዜ ገደብ አለማድረጉ በተለያየ መልኩ ጥያቄን አስነስቷል.