ዜናዎች

🛑ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ

 

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች የሚያደርገውን ዝግጅት በመጪው ሰኞ ይጀምራል ።

 

የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው የሚታወስ ሲሆን ሰኞ ከ4:00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ተላልፏል።