አፍሪካ ዜናዎች

🛑ዋልያዎቹ በሰላም ቢሳው ደርሰዋል! Safely arrived!

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው ጋር በመጪው ሀሙስ ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው የተጓዘ ሲሆን ምሽት ላይ ቢሳው ከተማ ገብቷል።

 

The Ethiopian national team traveled to the this morning for the World Cup qualifier against Guinea-Bissau on Thursday and safely arrived this evening in Bissau