አትሌቲክስ ዜናዎች

💎 በሴቶች 5,000 ሜትር  የዳይመንት ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን  አትሌቶች አሸንፈዋል!

በምሽቱ የዳይመንት ሊግ ውድድር # DL Prefontaine Classic Eugene🇺🇸  በ5.000 ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያን  አትሌቶች ከ 1ኛ – 6ኛ   በአስደናቂ ውጤት  አሸንፈዋል.

ውድድሩን በቀዳሚነት  በምርጥ ሰዐት
🥇#Tsigie_GEBRESELAMA🇪🇹  14፡18.76 ደቂቃ ስታሸንፍ  እሷን ተከትለው እስከ ስድስተኛ  ተከታትለው በመግባት   አሸንፈዋል.
በውድድሩ በ5ኛነት ያጠናቀቀችው  ታዳጊ #Birke HAYLOM 🇪🇹  ከ20አመት በታች  በ14፡23.71  አዲስ ሪኮርድ አስመዝግባለች.

በትውልደ ኢትዮጵያዊት  ዜግነቷ ሆላንዳዊቷ  የሆነችው አትሌት ሴፋን ሀሰን በውድድሩ በ7ኛ ሆና አጠናቃለች.