አፍሪካ ዜናዎች

𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗗𝗮𝘆! # የጨዋታ ቀን!

 

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ጊኒ ቢሳውን  በቢሳው ሴፕቴምበር 24 ስታዲየም ምሽት 1:00 ላይ ይገጥማል.

በጨዋታው ኢትዮጵያ ሙሉ ቢጫ መለያ የምትጠቀም ሲሆን ተጋጣሚያችን ጊኒ ቢሳው ሙሉ ቀይ የሚጠቀሙ ይሆናል።

ጨዋታውን ከቤኒን የተመደቡት ጂንዶ ልዊስ (ዋና)፣ አይማር ኤሪክ (ረዳት)፣ ጆ ኮርቴል (ረዳት)፣ ሙሐመድ ኢሳ (4ኛ) ሲመሩት ጃሜ ባካሪ ከጋምቢያ የጨዋታው ኮሚሽነር ናቸው

𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗗𝗮𝘆! # የጨዋታ ቀን

⭕️ 2026 FIFA World Cup Qualifiers

⚽️Guinea Bissau 🇬🇼 vs Ethiopia 🇪🇹

🏟️ Stadium:Estádio 24 de Setembro
Timezone:19:00 (EAT)
📺  (Livestream link 🔗 will be shared)

#WCQ2026 #

 

{