ዜናዎች

⭕ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የፊታችን አርብ ኬንያን የሚገጥሙት ታዳጊዎቹ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

👇

 

 

 

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዓርብ ግንቦት 2 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የ3ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከኬንያ ጋር የሚያደርጉትየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምዳቸውን ቀጥለው ትላንት አቋማቸውን ለመፈተሽ ከኢትዮጵያዊነት የወንዶች ታዳጊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደው 4 ለ 4 አቻ ተለያይተዋል።

🕳በሦስተኛው ዙር ማጣርያ ላይ የሚሳተፉ የቡድኑ አባላት ዝርዝር በምስሉ ተጠቅሷል።