ዜናዎች

⭕️ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጋናዊውን የ21 ዓመት ግብጠባቂ አስፈርመዋል! 

 

 

ትላንት የዝውውር መስኮቱን ሦስት ተጫዋቾችን በማስፈረም የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዛሬም ጋናዊውን የ21 ዓመት ታዳጊ ግብ ጠባቂ ኢብራሂም ዳናልድ ከአሻንቲ ኮቶኮ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል. አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ለጋና ብሄራዊ የታዲጊ ቡድን የተጫወተ ሲሆን የዋናው ቡድንም ሶስተኛ ግብ ጠባቂ እንደሆነም ታውቋል. በተመሣሣይ ቡናማዎቹ ከብሩንዲም፡አጥቂ አስፈርመዋል.

 

እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ እግር ኳስ ህግ መሠረት አንድ ክለብ ማስመዝገብ የሚቻለው ሶስት የውጭ ተጨዋች ነው ።