ኢትዮጵያዊው የመስመር ተከላካዩ ሄኖክ አዱኛ ለግብፁ ሃራስ ኤል ሁዶድ ክለብ ከስድስት ወራት በፊት በፕሮፌሽናል ዕድል ለመጫወት ካመራ በኃላ በክለቡ ጋር አለመግባባቶች ተፈጥረው ለተጫዋቹ የሚገባውን ወርሃዊ ደሞዝ ባለመከፉሉ ሄኖክ አዱኛ የግብፁ ክለብ ላይ የመሠረተው ክስ በመጨረሻም በፊፋ ውሳኔ አግኝቷል::
ኢትዮጵያዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ሄኖክ አዱኛ በግብፅ ከተጫወተበት Haras El Hodood SC ክለብ ጋር ያጋጠመው የውል ጥሰትና ደመወዝ አክፍያ ጋር በተያያዘ ጒዳዪ በዕግ FIFA ለወራቶች ሲያጤነው ቆይቶ ።
FIFA ከውሳኔው በፊት ለወራቶች ጉዳዮን በአፅኖት የመረመረው ሲሆን ፊፋ ለሄኖክ አዱኛ የ100 መቶ ሺህ ዶላር አጠቃል ክፍያ እንዲያገኝ በውሳኔው ደብዳቤ ላይ ገልፃል::
የFIFA ውሳኑ
———-
በፊፋ ውሳኔ መሠረት የግብፁ ክለብ Haras El Hodod SC በሄኖክ ላይ ባደረሰው የውል ጥሰት እና በስምምነቱ መሠረት ክፍያ ባለመፈፀሙ በአጠቃላይ 100,000 ዶላር መቶ ሺህ ዶላር ክፍያ ተላልፎታል::
ኢትዮ ኪክ ኦፍ የሄኖክ አዱኛ ኢንተርናሽናል ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮን በጉዳዮ ዙሪያ አነጋግረው በሰጠን ምላሽ” ከስድስት ወራት ቆይታ በኃላ FIFA ውሳኔ አስተላልፏ:: በፊፋ ውስኔ መሠረት ሄኖክ ሊያገኘው የሚገባ የገንዘብ ክፍያ እንዳልተፈፀመለት እና በዚህም የተነሳ ጉዳዩን በህግ ለመፍታት ወደ ፊፋ ክስ መመስረታቸውን ገልፆ አሁን ላይ ይሁንን ጥያቂያቸው ፊፋ ምልሽ በመስጠት ለሄኖክ ውሳኔ ተስጦታል ብሀዋል ።
ኢንተርናሽናል የተጨዋችች ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮን እንደለው የውል ጥሰት ማካካሻ እና ያልተከፈለው ደሞዙ በተመለከተ ፡በFIFA ውሳኔ መሠረት ክለቡ በአጠቃል ለሄኖክ ወዲያው መከፈሉና በ? ገልፀው :
ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮን እና ሄኖክ አዱኛ
ከግራ ወደ ቀኝ ኢንተርናሽናል የተጨዋችች ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮን , ሄኖክ አዱኛ እና አቤል ያለው