ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የ64 ዓመቱን ስርቢያዊ አዲስ አሰልጣኝ አድርገዋል !

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ይፋ አድርጓል። እንደ ክለቡ መረጃ አሰልጣኙ የ64ዓመቱ ስርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲች  ሲሆኑቀደም ሲል የስርቢያን ከ17 ዓመት በታች እና ከ19 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ጨምሮ በአፍሪካ የተለያዩ ቡድኖችን በማስልጠን የካበተ ልምድ ያላቸው እንደሆኑ ክለቡ ግልዖ  አሰልጣኙ ካስለጠኑባቸው ክለባች መካከልም የሩዋንዳው ዜስኮ ዩናይትድ ፣ዲሞክራቲክ ኮንጎ ቲፒ ማዜንቤ ፣የደቡብ አፍሪካው ፖሎ ኪዊን ሲቲ እና የታንዛኒያው ያንጋ አፍሪካ ይገኙባችዋል ።አስልጣኙም በቅርብ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ  ክለብ  አሳውቋል   ።