English አትሌቲክስ

ጀግናው በቤተሰቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል !

#The hero returned to his country & warmly welcomed by his family
በ2023 በቫሌንሺያ ማራቶን ባለፈው ሳምንት ውድድሩን በአራተኛነት 2:04:19 በሆነ ሰዓት ከ40 ዓመት በላይ አዲስ ሪከርድ በስሙ ያስመዘገበው የ41 ዓመቱ ጀግና አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ወደ ሀገሩ ሲመለስ በቤተሰቦቹ ደማቅ አቀባበል ጠብቆታል።