አትሌቲክስ ዜናዎች

ድሪቤ ወልቴጂ  አሸንፋለች !

አትሌት ድሪቤ ወልቴጂ  እየተካሄደ ባለው  ዳይመንድ ሊግ 💎DL  in Eugene🇺🇸  በሴቶች 1500ሜ ርቀቱን በአስደናቂ ብቃት  3፡53.75 አሸንፋለች .