
–

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ- የስምንተኛው ሳምንት መሪ ሆናል

አቤል ያለው – 8 ጎሎች
—የስምንተኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ሦስት ጎሎች በ 06′ 34′ 43′ ደቂቃዎች ያስቆጠረው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው –በስምንት ጎሎች ከፍተኛ ጎል አስቆጠረነቱን እየመረ ይገኛል ።

ከነዓን ማርክነህ እና ቺጂኦኪ ናሞዲ
—-የ8ኛ ሳምንት ጨዋታ ለመቻል የማሸነፊያ ግቦችን ያስቆጠሩት ከነዓን ማርክነህ እና ቺጂኦኪ ናሞዲ

ተመስገን ብርሀኑ እና ግርማ በቀለ
.—የ8ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ለሀድያ ሆሳዕና የማሸነፊያ ጎሎች ያስቆጠሩት ተመስገን ብርሀኑ እና ግርማ በቀለ

የጣና ሞገዶች ድል -ደስታ!

ሀብታሙ ገዛኸኝ ፣ቡልቻ ሹራ ፣ማይክል ኪፖሩል እና በዛብህ መለዮ


ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን)
#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን
#በቴሌግራም :-
#በኢንስታግራም ገጻችንን :-
