የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ትላንት በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል።

ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ

(ቅድስት ቴካ፣ ህይወት ረጉ፣ ዙፋን ደፈርሻ)

አዳማ ከተማ 4-0 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

(ትዕግስት ዘውዴ፣ ሄለን እሸቱ፣ ምርቃት ፈለቀ እና ፀባኦት መሐመድ)

ቦሌ ክፍለ ከተማ 2-3 መከላከያ

(ንግስት በቀለ (2) | (ገነት ኃይሉ እና ሴናፍ ዋቁማ (2))

የዛሬ እሁድ የጨዋታ ውጤቶች

አዲስ አበባ ከተማ 1 – 0 ባህርዳር ከተማ

(አርየት ኦዶንግ)

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 – 2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

(ጋብርኤላ አበበ / አይናለም አሳምነው እና እድላዊት ተመስገን)

አርባምንጭ ከተማ 0 – 2 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

(ምህረት ተሰማ በራሷ ግብ ላይ እና መዲና አወል)