አፍሪካ ዜናዎች

የፈረሰኞቹ ኮከብ የሞሮኮውን ክለብ ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል!

ቶጓዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር ተጨዋች የነበረው እና የ2015 ከፈረሰቹ ጋር አስደናቂ ጊዜን በማሳለፍ በ25 ጎሎች በኮከብ ግብ አስቆጣሪነት ያጠናቀቀው እስማኤል ኦሮ አጎሮ የሞሮኮ ፋር ራባትን ዛሬ በይፋ ተቀላቅል።

እንደሚታወሰው እስማኤል ኦሮ አጎሮ በኢትዮጵያ ቆይታው የውጪ ሀገር ዜጋ ሆኖ በፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በአንድ የውድድር አመት ሀያ አምስት ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ተጨዋች መሆን መቻሉ አይዘነጋም።

ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን)

#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን

tiktok.com/@ethiokick

#በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

#በኢንስታግራም ገጻችንን :-

https://www.instagram.com/ethio_ki

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page