ዜናዎች

የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል እውቅና አግኝቷል !

የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል ጨዋታ ለማስተናገድ የሚያስች እና የፊፋ ደረጃን በሟሟላቱ እውቅና አግኝቷል። እወቅናዉ የተሰጠበት የአገልግሎት ዘመን ከየካቲት 17-2016 እስከ የካቲት 16-2019 ዓ.ም ይቆያል።