በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ትናንት የተጀመርው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬም ቀጥላል።
የዛሬው ጨዋታ ውጤቶች
– ዮጋንዳ 0 – 0 ዲ.ሪ.ኮንጎ
– ጅቡቲ 0 – 3 ኬኒያ

-CECAFA # U 23 #2021#Ethiopia
– Uganda 0 – 0 DR Congo
– Djibouti 0 – 3 Kenya



‘
CECAFA U-23 Challenge Cup: Group – Table #
