ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መረጃ !

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ23ኛ እስከ 26ኛ ሳምንት በሀዋሳ ከተማ – ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የሊጉ 27ኛ ሳምንት ቀድሞ በወጣለት መርሃ ግብር የማይካሄድ መሆኑን እየገለፅን ከብሄራዊ ቡድኑ ጨዋታ መልስ በቀጣይ በሚገለፅ መርሃ ግብር ሊጉ የሚቀጥል ይሆናል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ