የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከህዳር 15 ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተጠናቀዋል። በዚህ ዙር ተጋጣሚያቸውን ያሸነፉ ቡድኖች በ3ኛ ዙር ከታህሳስ 12-14 ባሉት ቀናት ይጫወታሉ።

ሦስተኛው ዙር ጨዋታዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሻሸመኔ ከተማ

ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

ደብረብርሀን ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነጌሌ አርሲ ከ ኢትዮጵያ መድን

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

ቢሾፍቱ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል