አፍሪካ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል

የአለም ዋንጫ የአፍሪካ ምድብ ማጣሪያ ከሴራሊዮንና ከቡሪኪናፋሶ ጋር በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ -ኤል አብዲ ስታዲየም የሚያደረገው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል።

ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን)
#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን
#በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-