ዜናዎች

የአዲስ አበባ ስታድየም ወንበር በአንድ ጨዋታ ተሰባብሯል!

እንደሚታወሰው ለዓመታት የአዲስ አበባ ስታደየም ከእድሳት ጋር በተያያዘ ጨዋታዎች ሳያስተናግድ ተዘግቶ ዛሬ የኢትዮጵያ ዋንጫ ማስተናገዱ ይታወሳል.
እናም የወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በተቀመጡበት በኩል የአዲስአበባ ስታዲየም ከእድሳት በኋላ በደጋፊዎች ፊት የመጀመሪያ ጨዋታ ሲደረግ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ካሸነፈ በኋላ የድቻ ደጋፊዎች በተቀመጡበት ይህ ተከስቷል ።
May be an image of soccer
May be an image of trampoline
May be an image of soccer and grass
May be an image of heart