አትሌቲክስ ዜናዎች

#የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አድርገዋል!

 

 

From Abdu Muhammed

 

 

 

የ2023 የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች

በወንዶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት ሲያሸንፉ በተመሣሣይ በሴቶች ከ2ኛ – 4ኛ ደረጃን በመያዝ አሸንፈዋል።

የወንዶች ውጤት

1ኛ -ጫሉ ዲሶ (2:05:22)
2ኛ- ኢሳ መሀመድ(2:05:22)
3ኛ-ፀጋዯ ከበደ (2:05:25)

የሴቶች ውጤት

2ኛ -ፀሀይ ገመቹ( 2:16:56)
3ኛ- እሸቴ በክሪ (2:19:11)
4ኛ- ወርቅነሽ ኦዴሳ(2:19:11)

 

 

ሊንኮቻችን
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page