አፍሪካ ዜናዎች

የብሔራዊ ቡድኑ የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል!

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድንም ወደ መጨረሻው የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል።
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ ዙር የመልስ ጨዋታቸውን ከኬንያ ጋር በናይሮቢ ኡሊንዚ ስፖርትስ ኮምፕሌክስ ያደረገው  የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ 3-0 ተሸንፎ  የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል።
May be an image of soccer, football and text