ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የሸገር ደርቢ – በአቻ ውጤት ተጠናቋል !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ
🔴ቅዱስ ጊዬርጊስ 1 – 1 ኢትዮጵያ ቡና
73′ ቸርነት ጉግሳ 43′ መሐመድኑር ናስር
መረጃ
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-