ዜናዎች

-የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮን የቀጥታ ስርጭት ያገኛል!

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሻምፒዮና በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቀጣዮቹ ቀናት ይደረጋል። ጨዋታውን በባህርዳር ስታዲየም ተገኝተው እንዲታደሙ ለ 25 ሺህ ደጋፊዎች መፈቀዱ ይታወሳል።
በተጨማሪ ጨዋታው Azam Sports 1 HD ,ZBC 2 ,ESPN 2 ቻንሎች የሚተላለፍ ሲሆን የአማራ ቲቭ ለአዛም የቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈበት ዱጂታል መሣሪያዎች በማከራየቱ የኢትዮጵያን ጨዋታ በኢትዮጵያ ብቻ ለማስተላለፍ ስምምነት ያደርጋሉ ተብሎ ይገመታል ።