አትሌቲክስ

የመጀመሪያ ወርቅ በፅጌ ተገኝቷል!

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።
1ኛ ጽጌ ዱጉማ 2:01.90 በሆነ ሰዓት የወርቅ ሜዳልያ
5ኛ ሀብታም አለሙ 2:03.89 በሆነ ሰዓት አጠናቀዋል።