ዜናዎች

ዓፄዎቹ የሻምፒዮናነት ዋንጫቸውን ዛሬ በይፋ ይረከባሉ!

የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮናዎቹ ፋሲል ከተማዎች ከወራቶች ቆይታ በኋላ ሻምዮና የሆኑበትን ትክክለኛ የሊጉን ዋንጫ ዛሬ ከሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ በፊት በይፋ ይረከባሉ

መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የዋንጫው ስነስርዓቱን ለማድመቅ ፋሲል ከነማዎች ሰባ በመቶ ደጋፊያቸውን
የሚያስገቡ በየሲሆን የዋንጫ መርሀ ግብሩም በደምቀት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ።