አፍሪካ ዜናዎች

#ዐፄዎቹ ጋናዊውን አጥቂ አስፈርመዋል !

 

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቡድኑን ለማጠናከር በርካታ ለውጦችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን የአጥቂ ቦታ ችግሩን ለመቅረፍ የቀድሞ ተጫዋቹን ኦሴ ማውሊን አንድ አመት በሚያቆይ ውል አስፈርሟል::

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተገኝቶ ውሉን ያፀደቀው ኦሴ ማውሊ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ድሬዳዋ የሚገኙትን አፄዎቹን ተቀላቅሎ ልምምዱን እያደረገ ይገኛል::

የጋና ዜግነት ያለው ኦሴ ማውሊ በአፄዎቹ ቤት የአንድ አመት ቆይታውን የሚያደርግ ይሆናል።

 

 

 

 

 

በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page