ዜናዎች

– ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ በፊት የተዘጋጁበትን የሙዚቃ ክሊፕ ይፋ ያደርጋሉ !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አንዳሳወቀው ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የሙዚቃ ክሊፕ ይዘው ብቅ ሊሉ መሆኑን ዘግቧል።እንደ ፌዴሬሽኑ ዘገባ የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ አላማዎች ሁለት ሲሆን :-
1- በሀገራችን የሚስተዋለው የሰላም እና ተዛማጅ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ተጨዋቾች ተፅእኖ ፈጣሪነታቸውን ተጠቅመው የበኩላቸውን አስተማሪነት ሚና መጫወት
2- ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው ከ23 አመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለሚሆኑት ወጣት ተጨዋቾች መልእክት ለማስተላለፍ እና የተጀመረውን የአፍሪካ ዋንጫ ጉዞ እንዲያስቀጥሉ አደራ ለማለት የተዘጋጀ ነው

One thought on “– ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ በፊት የተዘጋጁበትን የሙዚቃ ክሊፕ ይፋ ያደርጋሉ !

Comments are closed.