አፍሪካ የጨዋታ ሪፖርት

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ አሸንፏል!

⭕ከ20 ዓመት በታች የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በድምር ውጤት 5 ለ 2 ኢኳቶርያል ጊኒን አሸንፏል።
– ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የማሊ እና አልጄርያ አሸናፊን ትገጥማለች።
የዛሬ ጨዋታ ውጤት
🇪🇹 ኢትዮጵያ 4-1 ኢኳቶርያል ጊኒ 🇬🇶
(32′ 41 ንግስት በቀለ
60′ መሳይ ተመስገን)89′ እሙሽ ዳንኤል )
[-ድምር ውጤት፡ 5-2]