ዜናዎች

ከንቲባ አዳነች የዋልያዎቹ እና የሉሲዎቹ የበላይ ጠባቂ ሆነው ተሹመዋል!

👇
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የበላይ ጠባቂ አድርጎ ሾሟቸዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ”አዲስ አበባ ላይ እየሰራን ያለውን የስፖርት መሠረተ ልማት መስፋፋትን በተለይም የእግር ኳስ ሜዳዎችንን በማየት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሰጠኝ እውቅና እንዲሁም የዋልያዎቹ እና የሉሲዎቹ የበላይ ጠባቂ አድርጎ ሃላፊነት ስለሰጠኝ ከልብ አመሰግናለሁ” ብለዋል::
May be an image of 8 people, table and text
May be an image of 9 people, table, television and text