ዜናዎች

#እጅግ አስደንጋጭ እና አሳዛኝ ዜና ዕረፍት !

እጅግ ሲበዛ በጋዜጠኝነት ስፖርት ሳይታክትና ሳያርፍ እልፍ ዘመናትን ሲሰራ አሁንም በመስራት ላይ የነበረው ታሪክ አዋቂው ወንድማችን የጋዜኛ መሸሻ ወልዴ ትላንት ማምሻውን ህይወቱ ማለፉ ተዘግቧል።
ኢትዮኪክ ለቤተሰቦቹ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለሚያውቁት ሁሉ መፅናናትን እየተመኘን ፣የምናከብረው የወንድማችን የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ነፍስ ይማር እንላለን !