አፍሪካ ዜናዎች

#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለቻን ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል !

በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት    ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ
ለ2023  የአፍሪካ ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚበር ይጠበቃል።

ከፈረንጆቹ  13 January – 4 February  በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር  ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ  ተሰማ ከአፍሪካ ከተመረጡ ሌሎች 51 ዳኞች መካከልም አንዱ ሆነው  ተሰይሟል።

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በአልጄሪያው ውድድር ላይ  በቫር ዳኝነት ከተመረጡ 12 ዳኞች አንዱ በመሆን በአፍሪካ እግር ኳስ አካል የተመረጡ ሲሆን ወደ ተጠቀሰው ሀገር ያቀናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን  :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን  :-
https://ethio-kickoff.com