



የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቻምፒዮነት ጨዋታ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት እውን ሆኗል. በተመሣሣይ በአንድ ነጥብ ልዩነት የቻምዩናነት ዕድል የነበረው መቻል የዛሬውን ጨዋታ ቢያሸንፍም ንግድ ባንክ አሸናፊ በመሆኑ በአንድ ነጥብ ተበልጦ የቻምዮናነት እልሙን ማሳካት ሳይችል ቀርቷል!

ኢትዮጵያ መድን 0 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
03′ ሱለይማን ሀሚድ
33′ አዲስ ግደይ











መቻል 1-0 ድሬዳዋ ከተማ
6′ ምንይሉ ወንድሙ