አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ የቫሌንሺያን ግማሽ ማራቶን አዲስ ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች!

 
From Abdu Muhammed
በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በ62:50 በሆነ ሰዓት አዲስ የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸንፋለች።
የ23 ዓመቷ ድንቅ እና ውጤታማ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን በርቀቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሮጥ አዲስ ታሪክ ሰርታለች።
የዓለማችን የ5000 ሜትር እና የ10,000 ሜትር በለሪከርድ ለተሰንበት ግደይ የቫሌኒሽያውን ግማሽ ማራቶን በ 01 : 02 .51 አዲስ የአለም ክብረወሰን መስበር ችላለች።