አትሌቲክስ ዜናዎች

አትሌት ቀነኒሳ ያልተገኘበት ለቶኪዮ የማራቶን ምርጫ ውድድር ተካሄደ !

ለቶኪዮ 2020 በማራቶን ሀገራችንን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የማጣሪያ ውድድር ዛሬ ማለዳ በሰበታ ጎዳናዎች ተካሄዶ በሴቶትች አትሌት ትዕግስት ግርማ በወንዶች አትሌት ሹራ ቂጣታ ቀዳሚ ሆነው አሸንፈዋል።
ውጤቶቹ :-
በሴቶች
1ኛ ትዕግስት ግርማ 1:59:23
2ኛ ብርሀኔ ዲባባ 1:59:45
3ኛ ሮዛ ደረጄ 2:00:16
4ኛ ዘይነባ ይመር 2:03:41
5ኛ ሩቲ አጋ 2:04:28
በወንዶች
1ኛ ሹራ ቂጣታ 1:45:75
2ኛ ሌሊሳ ዴሲሳ 1:46:15
3ኛ ሲሳይ ለማ 1:46:18
4ኛ ጫሉ ደሶ 1:46:33
5ኛ ክንዴ አጣነው 1:46:62