ዜናዎች

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው(ሞሪንሆ) ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል!

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው(ሞሪንሆ) ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል :: የመለያየቱ ምክንያት ተብሎ የተገለፀው በሚፈለገው ከሲዳማ ቡና ጋር ውጤት እያመጣ እንዳልሆነ ተገልፆ የአሠልጣኝ ዘላለም ረዳት የነበሩት አሠልጣኝ አዲሴ ካሣ ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲያሰለጥኑ መመደቡ ተረጋግጧል።