ዜናዎች

#ተጋባዡ ሃድያ ሆሳዕና የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮና ሆነ!

17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተካሄደ ሲሆን ተጋባዡ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በለያ ምት 5 ለ 4 በማሸነፍ ሻምፒዮና መሆን ችሏል።
ለደረጃ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ0 በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።