በርካታ የጎል ማግባት እድሎችን ያልተጠቀመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር አንድ ለአንድ ተለያይተዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በምድብ A የማጣሪያ ጨዋታዎች በሶስት ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።


ጋብርኤል ዳድዚ (28′) / ምንይሉ ወንድሙ (30

Djibouti
1-1
Ethiopia


29’G. Dadzie 31’Meneylu Wondimu
