ቀጥታ አፍሪካ ዜናዎች

#ብሔራዊ ቡድኑ ከሱዳን የሚያደርገው ዛሬ ረፋድ ጨዋታ ፌዴሬሽኑ በነፃ እንዲመለከቱ ጋብዟል!

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ(ዓርብ ) ረፋድ በ4 :00 ሰዓት እና ሰኞ(መስከረም 16) በ10፡00 ሰዓት  ያከናውናል።

በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረጉት ጨዋታዎችን በነፃ በመታደም ብሔራዊ ቡድናችንን እንዲያበረታቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥሪውን ያቀርባል።

መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን  :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን  :-

https://ethio-kickoff.com