አትሌቲክስ

#ቤልግሬድ2024- የዓለም ሻምፒዮናን ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ጀምረዋል!

🕳Ethiopia dominates the women’s U20 race
በሰርቢያ ቤልግሬድ ዛሬ በሚካሄድ ላይ ባለው ተጠባቂው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል ጀምረዋል።
በሴቶች 6km ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያዊቷን ማርታ አለማዮሁ፣ አሳየች አይጨው እና ሮቢ ዲዳ – ከ1 – 3ኛ ደረጃ በመውጣት አሸንፈዋል።
Ethiopia dominates the women’s U20 race
1 – 3
🥇Marta Alemayehu- 19:28 🇪🇹
🥈Asayech Ayichew- 19:32 🇪🇹
🥉Robi Dida -19:38 🇪🇹
⭕ቤልግሬድ2024- የዓለም ሻምፒዮና በወጣት ወንዶች 8 ኪሎ ሜትር አትሌት መዝገበ ስሜ ለሃገራችን የብር ሜዳልያ አስመዝግቧል
Top 3 Finishers 👇
1. Samuel Kibathi 🇰🇪 22:40
2. Mezgebu Sime🇪🇹 22:41
3. Matthew Kipkoech 🇰🇪 22:46.